የዓለም ቱሪዝም ቀን 2026

የዓለም ቱሪዝም ቀን 2026 “ዲጂታል አጀንዳ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት – ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት” (Digital Agenda and Artificial Intelligence to Redesign Tourism) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ47ኛ ጊዜ እና በኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ39ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም ቱሪዝም ቀን በዘንድሮው ዓመት “ዲጂታል አጀንዳ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት – ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት” (Digital Agenda and Artificial Intelligence … Read more

የኢትዮጵያ ማንሰራራት በተግባር ፣ ቢሾፍቱ አየር ማረፊያ ግንባታና የስትራቴጂካዊ ሴክተሮች ቅንጅታዊ ስኬት

የጳጉሜ 2 “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” መሪ ቃልን መነሻ በማድረግ በተካሄደው ሀገራዊ የፓናል ውይይት ላይ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች የምታስመዘግበው አጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገትና የልማት ውጤቶች ተዳሰዋል። በቱሪዝም፣ ማዕድን፣ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ፣ ከተማ ልማት እንዲሁም ውሃና ኢነርጂ ዘርፎች ላይ ያተኮረው ይህ ውይይት፣ ሀገሪቱ የያዘችውን አዲስ የዕድገት መንገድ አሳይቷል። በፓናል ውይይቱ ወቅት እንደተመላከተው፣ የቱሪዝም እና የአየር ትራንስፖርት/ሎጂስቲክስ ዘርፎች እርስ በእርስ ተጋገዘው … Read more

የጳጉሜ 2ን ቀን “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ ፓናል ውይይት ተካሄድ።

በሀገሪቱ የኢኮኖሚ አዕማድና የዕድገት ምዕራፍን የሚያፋጥኑ አበይት የልማት ዘርፎችና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የፓናል ውይይት ተካሄደ። በቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተዘጋጀው በዚህ ፓናል መድረክ ላይ በሀገሪቱ እየተመዘገቡ ያሉ የሪፎርም ውጤቶችንና የወደፊት የልማት አቅጣጫዎችን ተዳሰሷል። በመድረኩ ላይ በስፋት ከተነሱት ነጥቦች መካከል የቱሪዝም ዘርፍ ቀደም ሲል ከነበረበት የማህበራዊ ዘርፍ ፈርጅ ወጥቶ አሁን ላይ ሀገሪቱን ወደፊት ከሚያሸጋግሩ … Read more

በሀገሪቱ የተመዘገቡ የልማት ውጤቶችና  የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ:-

ጳጉሜ 2 — “የማንሰራራት ቀን”ን በማስመልከት በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እየተከናወኑ ያሉ እና የተጠናቀቁ ሜጋ ፕሮጀክቶችን የሚያስቃኝ የፎቶ አውደ-ርዕይ ለህዝብ እይታ ቀረበ። አውደ-ርዕዩ በስድስት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና በስራቸው ስር ባሉ ተቋማት የተከናወኑ እና በሂደት ላይ የሚገኙ ታላላቅ የልማት ስራዎችን ያካተተ ሲሆን፣ የቀረቡት ፕሮጀክቶች በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ለውጥ፣ የመሠረተ ልማት መስፋፋት እና የህዝብ አገልግሎት መሻሻል ላይ እየፈጠሩ ያሉትን … Read more

የማንሰራራት ቀን ላይ በቀረቡ አውደ ርዕይ ለእይታ ከቀረቡት መካካል

የማንሰራራት ቀን አስመልክቶ በቀረበው  አውደ-ርዕዩ ላይ  በተለያዩ ዘርፎች የተጠናቀቁ፣ አገልግሎት ላይ የዋሉ ፣ በሂደት ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችንና የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ  በምስልና በመረጃ ቀርበዋል። ከነዚህን ውስጥ በቱሪዝም ዘርፍ የተከናወኑ የመዳረሻ ልማትና የቅርስ ጥበቃ ስራዎች የሀገሪቱን የቱሪዝም ገቢ ለማሳደግና የአካባቢ ስራ ዕድል ለመፍጠር ያላቸውን ሚና አሳይተዋል።  በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተጠናቀቁ መንገዶች፣ የትራንስፖርት መስመሮችና የሎጂስቲክስ ማዕከላት የሰዎችና … Read more

የኢትዮጵያ ማንሠራራት በቱሪዝም ዘርፍ..

ኢትዮጵያ በታሪኳ፣ በባህላዊ ቅርሶቿ፣ በተፈጥሯዊ ሀብቶቿና በሕዝቦቿ ብዝሃነት በዓለም ላይ ልዩ ቦታ ያላት ሀገር ናት። ይሁን እንጂ ለብዙ ዓመታት ያህል ይህ እምቅ የቱሪዝም አቅም በሚገባ ሳይጠቀምበት ቆይቷል። ባለፉት ስምንት ዓመታት ግን የቱሪዝም ዘርፉ ከቀድሞው የተለየ አዲስ ምዕራፍ ውስጥ ገብቷል። በፖሊሲ ማሻሻያዎች፣ በመዳረሻ ልማት፣ በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በቅርስ ጥበቃና በዓለም አቀፍ ገጽታ ግንባታ የተከናወኑ ተግባራት ኢትዮጵያን … Read more

የ5ቱ ዓመታት ገፆች፦ የተፈጥሮ ፀጋን ወደ ሀገር ሀብትነት የቀየረው የኢኮ-ቱሪዝም ልማት አንጸባራቂ ስኬቶች

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ወደር የማይገኝለት ውብ ተፈጥሮ፣ ብርቅዬ የዱር እንስሳት እና አስደናቂ የመልክዓ-ምድር ጸጋ የታደለች ምድር ናት። ሆኖም ይህ ግዙፍ እምቅ አቅም ለዘመናት በበቂ ሁኔታ ጥቅም ላይ ሳይውል ቆይቷል። ዛሬ ግን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥልቅ እይታና አመራር፣ ሀገራችን የተፈጥሮ ፀጋዎቿን ወደ ማይነጥፍ የኢኮኖሚ ምንጭነት በመቀየር ላይ ናት። ኢትዮጵያ በተለይ በኢኮ-ቱሪዝም ዘርፍ አስደናቂ የሆነ … Read more

በኢትዮጵያ የከተማ ቱሪዝም አዲስ ምዕራፍ….!

መንግስት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ከባህላዊ ፣ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ መዳረሻዎች ላይ፣ ዘመናዊ መዋቅሮችን እና የንግድ እንቅስቃሴዎችን ያካተተ አዲስ የኢኮኖሚ ምሰሶ በማካተት ሰፊ ሥራዎችን አከናውኗል። ይህ የስትራቴጂ ለውጥ፣ ጥንታዊ ታሪካችንን ከዘመናዊነት ጋር በማዋሃድ ሀገሪቱን ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ተመራጭ መዳረሻ በማድረግ ስኬታማ እንቅስቃሴ ተከናውነዋል። ​በከተሞች በተለይም በአዲስ አበባ የተጀመሩት ዘመናዊ የከተማ ልማት ሥራዎች የቱሪዝም ዘርፉን ገጽታ … Read more

ቱሪዝም ለሀገር እድገት ያለውን አስተዋጽኦ ይበልጥ የሚያጎለብቱ የገበታ መርሐ ግብሮች

በገበታ ለሸገር፣ ለሀገርና ለትውልድ መርሐ ግብሮች የተገነቡ የቱሪዝም መዳረሻዎች ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ይበልጥ የሚያሳድጉ ናቸው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ሚኒስትሯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከአባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ÷ በየአካባቢው የሚገኙ የቱሪዝም ሀብቶችን ለማልማት በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡  መንግሥት ቱሪዝምን አንዱ የኢኮኖሚ ምሰሶ በማድረግ የመዳረሻ ልማትን ጨምሮ በርካታ … Read more

ኢትዮጵያ፡ የዓለም ቀጣዩ የቱሪዝም መናገሻ

የቀደሙ አባቶቻችን ክብር የትውልድ ኩራት ነው፡፡ የዛሬው ትጋት ደግሞ የነገው መተኪያ የሌለው ቅርስ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ማዕዘን፣ የሰው ዘር በኩር መገኛና የታሪክ ማኅደር መሆኗን ዓለም አውቆት፣ እኛም ደግመን ደጋግመን ተርከነው የኖርነው እውነት ነው። ሆኖም ግን “ያለፈው ታሪክ ለዛሬ ስንቅ እንጂ መኖሪያ አይሆንም” እንደሚባለው በትናንት ታሪክ ማማ ላይ ብቻ ተቀምጦ መኖር የጉዞ መዳረሻን አያሰፋም።   ዛሬ … Read more