
ሰው ሰራሽ አስተውሎት በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ላይ መሰረታዊ ለውጥ እያመጣ ነው
ሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃላይ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ እያስከተለ ይገኛል። የዘንድሮ የዓለም ቱሪዝም ቀን “የዲጂታል አጀንዳ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት”

ሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃላይ በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ እያስከተለ ይገኛል። የዘንድሮ የዓለም ቱሪዝም ቀን “የዲጂታል አጀንዳ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት”

የዓለም የቱሪዝም ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ47ኛ እና በኢትዮጵያ ለ39ኛ ጊዜ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ “የዲጂታል አጀንዳ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የቱሪዝም

የቱሪዝም ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እያደጉ ካሉ ዘርፎች አንዱ ሲሆን፣ የሀገራትን ኢኮኖሚ በመደገፍ፣ ባህልና ቅርሶችን በማስተዋወቅ እንዲሁም የሕዝቦች ትስስር እንዲጠናከር በማድረግ ረገድ ትልቅ

የዓለም ቱሪዝም ቀን 2026 “ዲጂታል አጀንዳ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት – ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት” (Digital Agenda and Artificial Intelligence to Redesign Tourism) በዓለም አቀፍ ደረጃ

የጳጉሜ 2 “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” መሪ ቃልን መነሻ በማድረግ በተካሄደው ሀገራዊ የፓናል ውይይት ላይ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች የምታስመዘግበው አጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገትና የልማት ውጤቶች ተዳሰዋል። በቱሪዝም፣ ማዕድን፣

በሀገሪቱ የኢኮኖሚ አዕማድና የዕድገት ምዕራፍን የሚያፋጥኑ አበይት የልማት ዘርፎችና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የፓናል ውይይት ተካሄደ። በቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተዘጋጀው በዚህ ፓናል መድረክ
© 2023 FDRE Ministry of Tourism. All Rights Reserved.