የኢትዮጵያ ማንሰራራት በተግባር ፣ ቢሾፍቱ አየር ማረፊያ ግንባታና የስትራቴጂካዊ ሴክተሮች ቅንጅታዊ ስኬት
የጳጉሜ 2 “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” መሪ ቃልን መነሻ በማድረግ በተካሄደው ሀገራዊ የፓናል ውይይት ላይ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች የምታስመዘግበው አጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገትና የልማት ውጤቶች ተዳሰዋል። በቱሪዝም፣ ማዕድን፣ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ፣ ከተማ ልማት እንዲሁም ውሃና ኢነርጂ ዘርፎች ላይ ያተኮረው ይህ ውይይት፣ ሀገሪቱ የያዘችውን አዲስ የዕድገት መንገድ አሳይቷል። በፓናል ውይይቱ ወቅት እንደተመላከተው፣ የቱሪዝም እና የአየር ትራንስፖርት/ሎጂስቲክስ ዘርፎች እርስ በእርስ ተጋገዘው … Read more