የሳዑዲ ዓረቢያ የቱሪዝም ልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ ጉብኝት በስኬት ተጠናቀቀ፤
ከሳውዲ አረቢያ የሚመጡ ቱሪስቶችን ቁጥር ለማሳደግ ያለመ የትውውቅ ጉዞ (Familiarization Trip) በቱሪዝም ሚኒስቴር፣ በሪያድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ሚያዝያ 11 እስከ 15 ሲካሄድ የቀየው የሳዑዲ ዓረቢያ የቱሪዝም ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ቆይታ በስኬት ተጠናቋል። የጉብኝቱ ዓላማ የኢትዮጵያን አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች፣ ታሪካዊና ባህላዊ እሴቶች ለሳዑዲ ዓረቢያና ለባህረ-ሰላጤው ሀገራት እንዲሁም ለአለም ህዝብ በማስተዋወቅ … Read more