የዓለም ቱሪዝም ቀን 2026

የዓለም ቱሪዝም ቀን 2026 “ዲጂታል አጀንዳ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት – ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት” (Digital Agenda and Artificial Intelligence to Redesign Tourism) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ47ኛ ጊዜ እና በኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ39ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም ቱሪዝም ቀን በዘንድሮው ዓመት “ዲጂታል አጀንዳ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት – ለቱሪዝም አዲስ ቅኝት” (Digital Agenda and Artificial Intelligence … Read more

የሳዑዲ ዓረቢያ የቱሪዝም ልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ ጉብኝት በስኬት ተጠናቀቀ፤

ከሳውዲ አረቢያ የሚመጡ ቱሪስቶችን ቁጥር ለማሳደግ ያለመ የትውውቅ ጉዞ (Familiarization Trip) በቱሪዝም ሚኒስቴር፣ በሪያድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ሚያዝያ 11  እስከ 15  ሲካሄድ የቀየው የሳዑዲ ዓረቢያ የቱሪዝም ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ቆይታ በስኬት ተጠናቋል። የጉብኝቱ ዓላማ የኢትዮጵያን አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች፣ ታሪካዊና ባህላዊ እሴቶች ለሳዑዲ ዓረቢያና ለባህረ-ሰላጤው ሀገራት እንዲሁም ለአለም ህዝብ በማስተዋወቅ … Read more

የመዲናዋ ሆቴሎች ለአፍሪካ እንግዶች የኢትዮጵያን እንግዳ ተቀባይነት የሚያንጸባርቅ መሥተንግዶ

ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊ እንግዶችን መቀበል ጀምረዋል አለ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የአዲስ አበባ ሆቴሎች የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊ እንግዶችን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገዋል። አሁን ላይም ሆቴሎች ለአፍሪካውያን እንግዶች የኢትዮጵያን የእንግዳ ተቀባይነት ባሕል በተላበሰ መልኩ አቀባበል እያደረጉ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ ሆቴሎች … Read more