በቡና ቱሪዝም ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ ጉባኤ ተካሄደ::
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (JICA) ጋር በመተባበር ቡናን በሀገሪቱ የቱሪስት መዳረሻነት ማዕቀፍ ውስጥ ለማካተት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በጅማ ከተማ አካሂዷል። ይህ መድረክ በዋናነት የተበታተኑ የቡና ማስተዋወቅ ስራዎችን በቅንጅት ለመምራትና የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ለዓለም በማስተዋወቅ ከዘርፉ የሚገኘውን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የሚኒስቴሩ የመዳረሻና የቱሪዝም ምርት ልማት ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሳ … Read more