ብሔራዊ ፓርኮችና በውስጣቸው የሚገኙ የዱር እንስሳት ጥበቃን ይበልጥ በማጠናከር የቱሪዝም ዘርፉን የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ ነው
ብሔራዊ ፓርኮችና በውስጣቸው የሚገኙ የዱር እንስሳትና ዕፅዋት ጥበቃን ይበልጥ በማጠናከር የቱሪዝም ዘርፉን የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። አለም አቀፍ የሬንጀሮች ቀን በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ተከብሯል። ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሲሉ ውድ ህይወታቸውን የሚሰጡ ሬንጀሮችን ለማሠብ ዓለም አቀፍ የሬንጀሮች ቀን በየዓመቱ በሐምሌ ወር እንደሚከበር በመርሐ ግብሩ ላይ ተገልጿል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፤ … Read more