ተፈጥሮ ተኮር የቱሪዝም ልማት ሥራዎችን ማስፋት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ ነው

የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ ተፈጥሮ ተኮር የቱሪዝም ልማት ሥራዎችን ማስፋት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ከአስር ዓመታት በፊት የተቋቋመው የዓለም የዱር እንሰሳት ፕሮግራም ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ከ30 ሀገራት በላይ የተወጣጡ የዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ በዚህ ወቅት እንደገለጹት፥ኢትዮጵያ ባለፉት … Read more

ተማሪዎች የሀገራቸውን ቅርስ፣ ታሪክና ባህል የሳይንስ እውቀቶችን በተግባር እንዲያዩ ለማድረግ ያለመ የጉብኝት መርሀ-ግብር ተካሄደ።

 የቱሪዝም ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ 46ተኛ ጊዜ በአገራችን ለ 38ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን ምክንያት በማድረግ በትምህርት ቤቶች ባካሄደው ተንቀሳቃሽ የቱሪዝም ዓውደ-ርዕይ ላይ ተሳትፎ በማድረግ አስተዋፆ ላበረከቱ ተማሪዎች የሀገራቸውን ቅርስ፣ ታሪክ፣ ባህል እና ሳይንስ መካከል የተያያዙ እውቀቶችን በተግባር እንዲያዩ ዓላማ ያደረገ የጉብኝት በርሀ-ግብር አድርገዋል።  ከዳግማዊ ምኒሊክ፣ ከጥቁር አንበሳ፣ ከቦሌ እና ከጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ … Read more

ኢትዮጵያ የዓለም ህዝብ በስስት የሚጎበኛቸዉ፤ ዩኔስኮ ድንቅነታቸዉን የመሰከረላቸዉ የበርካታ ቅርሶች ባለቤት ናት።

የቱሪዝም ሚኒሰትር ክብርት ሰላማዊት የ 38ኛውን የዓለም ቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ በመዲናችን አዲስ አበባ በዓይነቱ ለየት ያለ ተንቀሳቃሽ ኤግዚቢሽን በደማቅ ስነ-ስርዓት በዳግማዊ ሚኒሊክ ት/ቤት ተክፈተ።     በመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም ሚኒሰትር ክብርት ሰላማዊት ካሳ አንደገለጹት የዛሬ ተማሪዎች የነገ በሁሉም መስክ ሀገራቸውን የሚያገለግሎ ዜጎች በመሆናቸው ስለ ሀገራቸው የባህል፣ የታሪክ፣ ተፈጥሮ እና ሰው … Read more

ተማሪዎች የሀገራቸውን እምቅ የቱሪዝም ሀብቶች እንዲያውቁ፣ እንዲያደንቁ፣ እንዲመራመሩ እና የጉብኝት ባህላቸውን እንዲያዳብሩ ግንዛቤ ይፈጥራል፡፡

የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ፤ እንደገና አበበ (ዶ/ር) በሀገራችን ለ38ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት “ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በሚገኙ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ሲካሄድ የቆየው ተንቀሳቃሽ የቱሪዝም አውደ-ርእይ ማጠቃለያ መርሀግብር በቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተካሄዷል።   በመርሀ-ግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) እንደገለፁት አውደ-ርእዩ አራት በትምህርት … Read more

የ2018 በጀት ዓመት በተቋም ደረጃ ተፅዕኗችንን ከፍ የምናደርግበት እንዲሆን አቅደን እየሰራን ነው።

ሰላማዊ ካሳ የቱሪዝም ሚንስትር የቱሪዝም ሚኒስቴር የዘርፉን የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ 2018 እቅድ “የተናበበ እቅድ የሰመረ ተግባር ፣ ለቱሪዝም ማንሰራራት ” በሚል መሪ ሀሳብ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ በጀመረው መድረክ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቱሪዝም ሚንስትር ክብርት ሰላማዊት ካሳ በበጀት ዓመቱ በተቋም ደረጃ ተፅዕኗችንን ከፍ የምናደርግበት እንዲሆን አቅደን እየሰራን ነው ሲሉ ገልጸዋል።    በተጠናቀቀው በጀት … Read more

በመላ ሀገሪቱ ብዙ ልንናገራቸው ፣ ዓለም ሊሰማን የሚገባ አስደናቂ የሆኑ ታሪኮች አሉን።

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊ ካሳ “ህይወት በአብያተ መንግስት” በሚል የቀደምት አባቶች፣ ንጉሳዉያን የነበራቸው አኗኗር፣ አለባበስና ይከተሏቸው የነበረ ትውፊቶቸን፣ አስተዳደር ሁኔታ ለሀገር ወስጥና ለውጭ ሀገር ቱሪስትቶች ለማስቃኝት ያለመ ዝግጅት በጎንደር አብያተ-መንግስታት ትዕይንይ ቀረበ።  ዝግጅቱ ብዙ ጥናትቶችን መሰረት አድረጎ ለማሳያነት የቀረበ መሆኑ ተገልጿል ። የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊ ካሳ በበኩላቸው የጎንደር አብያተ-መንግስታት በጊዜ ሂደት በእድሜ ብዛትና በተለያዩ ምክንያቶች አደጋ ተጋርጦበት የነበር፣ … Read more

የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው

የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል ትልቅ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የሉሲ እና ሰላም ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ከተማ ክፍት ሆኗል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች በቼክ መገኘት ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጠው ዕድል በዋጋ የማይተመን ነው፡፡ የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ በበኩላቸው፤ የሰው … Read more

ብሔራዊ ፓርኮችና በውስጣቸው የሚገኙ የዱር እንስሳት ጥበቃን ይበልጥ በማጠናከር የቱሪዝም ዘርፉን የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ ነው

ብሔራዊ ፓርኮችና በውስጣቸው የሚገኙ የዱር እንስሳትና ዕፅዋት ጥበቃን ይበልጥ በማጠናከር የቱሪዝም ዘርፉን የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ።   አለም አቀፍ የሬንጀሮች ቀን በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ተከብሯል። ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሲሉ ውድ ህይወታቸውን የሚሰጡ ሬንጀሮችን ለማሠብ ዓለም አቀፍ የሬንጀሮች ቀን በየዓመቱ በሐምሌ ወር እንደሚከበር በመርሐ ግብሩ ላይ ተገልጿል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፤ … Read more

በቱሪዝም ዘርፍ የሚሰተዋለውን የቴክኖሎጂ ክፍተት ለመሙላት የሚያስችል ቪዚት ኢትዮጵያ የዲጅታል መተግበሪያ ለምቶ ለአገልግሎት ቀረበ።

የኢትዮጵያን ቱሪዝም አገልግሎት ዲጂታል የሚያደርግ ቪዚት ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል መተግበሪያ በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በቱሪዝም ዘርፉ በዓለም አቀፍ ገበያ ብቁ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂዎች ማዘመን አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ።   የ Visit Ethiopia የዲጅታል ፕላትሮርም የማብሰሪያ መርሀግብር ላይ የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊ ካሳ እንደገለፁት ከአሁን ቀደም በቱሪዝም ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚስተዋሉ ክፍተቶች አንዱ ጎብኝዎች ስለኢትዮጵያ ቱሪዝም የተሟሉ መረጃዎች … Read more