የቱሪዝም ፍሰት አፈጻጸም ከእቅድ በላይ መሆኑ በሪፖርቱ ተመላከተ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቱሪዝም ሚኒስቴርን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እየገመገመ ነው።የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ቢሮዎች ጋር በጋራ በማቀድና በመገምግም ወደ ስራ መግባታቸውን በሪፖርቱ አመላክተዋል፡፡ በሩብ ዓመቱ የውጭ ቱሪስቶች ፍሰት መጠን 250,000 ለማድረስ ታቅዶ 376,615 ቱሪስቶች ሀገራችንን የጎበኙ ሲሆን፣ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር … Read more