ኢትዮጵያ የባህሎችና የመልክዓ ምድሮች ባለሕብረቀለም ውህድ ነች። ሰላማዊት ካሳ፦ የቱሪዝም ሚንስትር
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን 2ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የቅርስ ምርምር ጉባኤ ”ምርምር ለቅርስ ጥበቃና ልማት” በሚል ከድንቅነሽ ግኝት 50ኛ ዓመት መታሰቢያ ጋር በድምቀት ማካሄድ ጀምሯል። የመርሃ ግብሩን ማስጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ እንደገለፁት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት በመላ አገሪቱ ችላ ተብለው የቆዩ የባህል ቅርሶችን በመጠበቅና በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተገኝቷል።ኢትዮጵያ እጅግ አስደናቂ የተፈጥሮና የባህል ቅርስ … Read more