የቱሪዝም ሚኒስቴር የ2017 በጀት አመት የ11 ወራት አፈፃፀም ተገምግሞ ዉጤታማ መሆኑ ተገለፀ::
የቱሪዝም ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዕቅድ ከሰኔ 7-8 ቀን 2017 ዓ.ም ሁሉም የተቋሙ ሰራተኞች እና አመራሮች በተገኙበት ቀርቦ ሰፊ ዉይይት ተካሂዶበታል። በመድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በ2017 በጀት አመት የተገኘዉ ዉጤት ጥሩ ጅምር መሆኑን እና የመንግስት፣ የግሉ ዘርፍ እና የሚኒስቴር መስሪያቤቱ ሰራተኞችና አመራር የጋራ የተቀናጀ ጥረት የተገኘ ዉጤት መሆኑን ገልጸዋል።በተለይም … Read more