በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ እንዲሰማሩ ከኢትዮ-አሜሪካን የንግድ ምክር ቤት አባላት ብዙ ይጠበቃል፡፡
ሚኒስትሯ ከዋሽንግተን ዲ.ሲ. እና ከተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች የተውጣጡ የኢትዮ-አሜሪካን የንግድ ምክር ቤት አባላት በቢሯቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት እንዳሉት አሁን ያለው የኢትዮጵያ ገጽታ ለተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ምቹና ሳቢ ነው፡፡ በተለይ ባለፉት ጥቂት ዓመታት መንግስት ለቱሪዝም ዘርፉ የሰጠው ትኩረት ቱሪዝሙ የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ እያሳየ መሆኑን ጠቁመው የንግድ ምክርቤቱ አባላት ሀገራቸውን በአግባቡና ትክክለኛ መልኳን እንዲታወቅ ማድረግ እና ቀርበው መረጃዎችን … Read more