ባለፉት ዘጠኝ ወራት የቱሪዝም ዘርፉን እና የሃገር ገፅታን ለመገንባት ያስቻሉ ተግባራት ተፈጽመዋል
በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አሻ ያህያ በቀጣይ በዘርፉ ለዓመቱ ታቅደው ያልተከናወኑ እና አፈጻጸማቸው ዝቅ ያሉ ተግባራትን አማራጭ አፈጻጸም ስልቶችን በመፈለግ እንዲሁም አዳዲስ የመዳረሻ ሥራዎችን የመለየት ተግባራት ተጠናክረው ሊሰሩ እንደሚገባ አንስተዋል፡፡ ክብርት ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ለምክርቤቱ ሪፖርቱን ካቀረቡ በኃላ ከምክር ቤቱ በተነሱ ጥያቄዎች ላይ በሰጡት … Read more