በመላ ሀገሪቱ ብዙ ልንናገራቸው ፣ ዓለም ሊሰማን የሚገባ አስደናቂ የሆኑ ታሪኮች አሉን።
የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊ ካሳ “ህይወት በአብያተ መንግስት” በሚል የቀደምት አባቶች፣ ንጉሳዉያን የነበራቸው አኗኗር፣ አለባበስና ይከተሏቸው የነበረ ትውፊቶቸን፣ አስተዳደር ሁኔታ ለሀገር ወስጥና ለውጭ ሀገር ቱሪስትቶች ለማስቃኝት ያለመ ዝግጅት በጎንደር አብያተ-መንግስታት ትዕይንይ ቀረበ። ዝግጅቱ ብዙ ጥናትቶችን መሰረት አድረጎ ለማሳያነት የቀረበ መሆኑ ተገልጿል ። የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊ ካሳ በበኩላቸው የጎንደር አብያተ-መንግስታት በጊዜ ሂደት በእድሜ ብዛትና … Read more