የኢትዮ-ሳውዲ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳታፊ ልዑካን ቤይኑና ኢኮ ሎጅን ጎበኙ!

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮ-ሳውዲ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተሳታፊዎች፣ በኢትዮጵያ ያለውን የቱሪዝም ዘርፍ ዕድሎችን በቅርበት ለመመልከት እንዲችሉ የቤይኑና ኢኮ ሎጅን ጎበኙ።   በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) እንደገለፁት የቱሪዝም ሚኒስቴር በያዘው አዲስ ስትራቴጂ መሰረት የመካከለኛው ምስራቅና ባህረ ሰላጤው ሀገራት የቱሪዝም እድሎችን በሚገባ ለመጠቀም እየሰራ እንደሆነ ገልፀው ለኢትዮ-ሳዑዲ … Read more

ኢትዮጵያ የተወሰዱባትን 12 ውድ ቅርሶች ተረከበች

 ከኢትዮጵያ የተወሰዱ 12 ውድ ቅርሶችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም ተረክቧል፡፡ ታዋቂው የኒውክሌር ሳይንስ ፕሮፌሰር ራሞን ቫይስ አያታቸው ከ100 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የጀርመን ልዑክ በነበሩበት ጊዜ በስጦታና በግዥ አሰባስበው ያቆዩአቸውን ቅርሶች ነው በዛሬው ዕለት ለተቋሙ ያስረከቡት፡፡ በመርሐ ግብሩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ … Read more

የቱሪዝም ፍሰት አፈጻጸም ከእቅድ በላይ መሆኑ በሪፖርቱ ተመላከተ።

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቱሪዝም ሚኒስቴርን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እየገመገመ ነው።‎‎የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ቢሮዎች ጋር በጋራ በማቀድና በመገምግም ወደ ስራ መግባታቸውን በሪፖርቱ አመላክተዋል፡፡‎ ‎በሩብ ዓመቱ የውጭ ቱሪስቶች ፍሰት መጠን 250,000 ለማድረስ ታቅዶ 376,615 ቱሪስቶች ሀገራችንን የጎበኙ … Read more

በሲዳማ ክልል ለሚገኙ የቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ባለሙያዎች እና የክልል የባህል እና ቱሪዝም መዋቅር ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

የቱሪስት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጥና ደረጃ ምደባ ስራ አስፈፃሚ አቶ ታሪኩ ደምሴ  የቱሪዝም ሚኒስቴር ከሲዳማ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ እና ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ተቋማ ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ለሚገኙ የቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በሀዋሳ ከተማ መስጠት ጀመረ።  የስልጠናውን ማስጀመሪያ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል የባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ምክትል ቢሮ ኃላፊ … Read more

ተፈጥሮ ተኮር የቱሪዝም ልማት ሥራዎችን ማስፋት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ ነው

የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ ተፈጥሮ ተኮር የቱሪዝም ልማት ሥራዎችን ማስፋት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች ተቀርጸው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ከአስር ዓመታት በፊት የተቋቋመው የዓለም የዱር እንሰሳት ፕሮግራም ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ከ30 ሀገራት በላይ የተወጣጡ የዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ … Read more

ተማሪዎች የሀገራቸውን ቅርስ፣ ታሪክና ባህል የሳይንስ እውቀቶችን በተግባር እንዲያዩ ለማድረግ ያለመ የጉብኝት መርሀ-ግብር ተካሄደ።

 የቱሪዝም ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ 46ተኛ ጊዜ በአገራችን ለ 38ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን ምክንያት በማድረግ በትምህርት ቤቶች ባካሄደው ተንቀሳቃሽ የቱሪዝም ዓውደ-ርዕይ ላይ ተሳትፎ በማድረግ አስተዋፆ ላበረከቱ ተማሪዎች የሀገራቸውን ቅርስ፣ ታሪክ፣ ባህል እና ሳይንስ መካከል የተያያዙ እውቀቶችን በተግባር እንዲያዩ ዓላማ ያደረገ የጉብኝት በርሀ-ግብር አድርገዋል።  ከዳግማዊ ምኒሊክ፣ ከጥቁር አንበሳ፣ ከቦሌ … Read more

ኢትዮጵያ የዓለም ህዝብ በስስት የሚጎበኛቸዉ፤ ዩኔስኮ ድንቅነታቸዉን የመሰከረላቸዉ የበርካታ ቅርሶች ባለቤት ናት።

የቱሪዝም ሚኒሰትር ክብርት ሰላማዊት የ 38ኛውን የዓለም ቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ በመዲናችን አዲስ አበባ በዓይነቱ ለየት ያለ ተንቀሳቃሽ ኤግዚቢሽን በደማቅ ስነ-ስርዓት በዳግማዊ ሚኒሊክ ት/ቤት ተክፈተ።     በመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም ሚኒሰትር ክብርት ሰላማዊት ካሳ አንደገለጹት የዛሬ ተማሪዎች የነገ በሁሉም መስክ ሀገራቸውን የሚያገለግሎ ዜጎች በመሆናቸው ስለ ሀገራቸው … Read more

ተማሪዎች የሀገራቸውን እምቅ የቱሪዝም ሀብቶች እንዲያውቁ፣ እንዲያደንቁ፣ እንዲመራመሩ እና የጉብኝት ባህላቸውን እንዲያዳብሩ ግንዛቤ ይፈጥራል፡፡

የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ፤ እንደገና አበበ (ዶ/ር) በሀገራችን ለ38ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት “ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በሚገኙ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ሲካሄድ የቆየው ተንቀሳቃሽ የቱሪዝም አውደ-ርእይ ማጠቃለያ መርሀግብር በቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተካሄዷል።   በመርሀ-ግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ እንደገና አበበ … Read more

የ2018 በጀት ዓመት በተቋም ደረጃ ተፅዕኗችንን ከፍ የምናደርግበት እንዲሆን አቅደን እየሰራን ነው።

ሰላማዊ ካሳ የቱሪዝም ሚንስትር የቱሪዝም ሚኒስቴር የዘርፉን የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ 2018 እቅድ “የተናበበ እቅድ የሰመረ ተግባር ፣ ለቱሪዝም ማንሰራራት ” በሚል መሪ ሀሳብ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ በጀመረው መድረክ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቱሪዝም ሚንስትር ክብርት ሰላማዊት ካሳ በበጀት ዓመቱ በተቋም ደረጃ ተፅዕኗችንን ከፍ የምናደርግበት እንዲሆን አቅደን እየሰራን ነው … Read more