WTM London 2023 Application

ይህ ፎርም WTM London 2023 ላይ የሚሳተፉ የድርጅት ተወካዮች (ሰራተኞች) የማመልከቻ ፎርም ነው።
በፎርሙ ላይ  (* Required)   ያላቸው ግዴታ መሞላት ያለባቸው መጠይቆች ናቸው።

በዚህ የቱሪዝም ንግድ ትርኢት ላይ ለመሳተፍ አንድ ድርጅት እስከ ሁለት ሰራተኛ ድረስ ማሳተፍ የሚችል ሲሆን 1ኛው ተሳታፊ በንግድ ስራ ፈቃዱ ላይ የተመለከው ስራ አስኪያጅ ሲሆን ሁለተኛው ተሳታፊ አስጎብኚ ድርጅቱ የሙያ ብቃት ሲወስድ (ሲያድስ) በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያስመዘገበው እና የገቢ ግብር የከፈለ ሰራኛ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን! 

Please enable JavaScript in your browser to complete this form.

ይህ ፎርም ለአንድ ሰው ብቻ የሚያገለግል ሲሆን ተጨማሪ ሰው ለማስገባት እንደ አዲስ ፎርሙን ይሙሉ!