
የቱሪዝም ፖሊሲ ዛሬ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸደቀ። ክብርት ሰላማዊት ካሳ
የቱሪዝም ሚኒስቴር ባለፉት ጊዜያት ቅድሚያ ትኩረት ሰጥቶ ሲሰራቸው ከነበሩ ስትራቴጂክ ስራዎች መካከል 17 አመት የቆየውን የቀድሞ ቱሪዝም ፖሊሲ ማሻል ዋነኛው ነው፡፡ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ የቱሪዝም ዘርፍ ተጨባጭ ሁኔታዎችን በጥልቀት በመተንተን ጊዜውን የሚመጥን የፖሊሲ ሰነድ ተዘጋጅቶ በሚኒስትሮች ም/ቤት ፀድቋል፡፡ በፖሊሲው ዝግጅት ወቅት የክልሎችና የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ግብዓት የማይተካ ሚና ነበረው፡፡




