Latest News
ታዋቂው ቤልጀማዊ ፎቶግራፈር የፎቶግራፍ መጽሀፍ /Photography Book/ ለቱሪዝም ሚኒስቴር አበረከተ
ኢትዮጵያን ከ20 አመታት በላይ ፎቶግራፍና ቪዲዮ የቀረጸው ታዋቂው ቤልጀማዊ ፎቶግራፈር Olivier Bourguet ያዘጋጀውን መጽሐፍ (Photography Book) እና ዶክመንታሪ ፊልም ለኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በስጦታ አበርክቷል። መጽሀፉ በፈረንሳይኛ
አዳዲስ የቱሪዝም መስህቦችን ለማስተዋወቅ ያለመ የተራራ ላይ የብስክሌት ጉዞ ፕሮግራም ተካሄደ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከአንኮበር ወረዳ ጀምሮ አስከ አፋር ድረስ አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ አላማው ያደረገ የእግር ጉዞ፣ፓራግላዲንግ እና የ16 ኪሎ ሜትር የተራራ ላይ የብስክሌት ጉዞ ተካሄደ። ፕሮግራሙን ያዘጋጁት
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጃው ጂይዋን ጋር ተወያዩ
አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጃው ጂይዋን ጋር በኢትዮጵያ ቱሪዝምን ለማጠናከር እና ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እንደገለጹት ጎብኚዎችን ከአለም አቀፍ ገበያ ለመሳብ ያለውን ጥረት እና የቻይና
የ22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ተካሄደ
40 ሺህ ተሳታፊዎችን ያስተናገደው ይህ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ተጋባዥ እንግዶች፣ ታዋቂ የውጭና የሀገር ውስጥ አትሌቶች ተገኝተዋል። ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
‘ICCA Skills’ በሚል ርዕስ በስካይ ላይት ሆቴል ሲሰጥ የቆየው የአምስት ቀናት ስልጠና ተጠናቀቀ።
‘ICCA Skills’ በሚል ርዕስ በስካይ ላይት ሆቴል ሲሰጥ የቆየው የአምስት ቀናት ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ። የስልጠናው ዓላማ በዓለም አቀፍ የኹነት ዝግጅት ሙያ የዘርፉ ባለሙያዎችን ብቁ የማድረግ እና አለም አቀፍ እውቅና እንዲኖራቸው
ቱሪዝም ሚኒስቴር ዘንድሮ የሚካሄደውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ለዓለም ማስተዋወቂያ መድረክ ሆኖ እያገለገለ እንደሚገኝ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል። እሁድ የሚካሄደው የ2015 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር
Ethiopia
to Restart Tourism
Ethiopia is making the necessary preconditions to reactivate the tourism sector which is hard hit by the COVID-19 pandemic.
Though the country did not close its airports, tourist destinations have been closed as part of the ongoing effort to curb the spread of the virus.
MAIN FOCUS AREAS OF
The Ministry
01
Tourist Destination and Infrastructure Development
We identify gaps and carry out major interventions in the development of tourism infrastructure. roads, utilities, hotels, and visitor centers in
collaboration with local authorities, relevant government bodies, and the private sector.
02
Destination Marketing
We undertake market research and intelligence/insight-gathering activities to develop destination brands and lead and engage in the marketing, promotion, and public relations of the destinations
03
Accreditation and standardization
We develop the framework, regulations, and process by which all tourist service providers gain accreditation and we can assure quality and standards.
04
Tourist Statistics and Data
We continuously gather tourism data and statistics and the impact of tourism activities on indicators such as the economic contributions of tourists and the number of jobs created.